እንኳን አደረሳችሁ!
በዚህ አዲስ አመት አዳዲስ ማሽኖችን በጥንቃቄ አምርተን ለደንበኞቻችን ለማስረከብ ከመቸውም ጊዜ በላይ መዘጋጀታችን እንገልጻለን። እኛ ጋር ሲመጡ የተለያየ አይነት ማሽኖች ስቶክ ላይ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም በእርሶዎ ፍላጎት እና በመረጡት ዲዛይን ሰርተን እናስረክብዎታልን:: ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ የሚገኘው ድርጅታችን ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ዛሬም በአይነቱ ልዩ የሆነ የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን ይዞልዎት ቀርቧል። ታዲያ እርሶ የዚህ ማሽን ፍላጎት ካሎዎት ዘውትር በስራ ሰአት በቢሮአችን በመገኘት አልያም በስልክ ቁጥራችን ፡- 📞0114626173 | 0993934145 በመደወል የሚፈልጉትን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። Our company, Hayle Engineering, which is always on the lookout
የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን | Hair oil and Vaseline production machine Read More »