ITADMIN

አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን | Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine

ሙሉ በሙሉ በአውቶማቲክ የሚሰራ ማሽን ሲሆን ሽቦዎችን በማቃናት እና በመቁረጥ እንደ ፕላስቲክ ባልዲ መያዣ ፣ የእቃ መያዣ ሽቦዎችን እና ለተመሳሳይ አገልግሎት የሚውሉ ምርቶችን በጥራት ያመርታል።📞 +251114626173 /+251993934145

አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን | Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine Read More »

Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine | አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን

A fully automated, high-accuracy machine that processes any wire twisted or irregular by Straightening, Notching and Cutting for rapid, efficient production. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145

Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine | አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን Read More »

Model 2 Sheet Metal Spinning Machine | ሞዴል 2 የአክምባሎ መስሪያ ማሽን

We’ve upgraded our sheet metal spinning machine for higher precision, improved efficiency, and smoother operation. Explore the enhanced features designed to deliver even better performance for your production needs. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145

Model 2 Sheet Metal Spinning Machine | ሞዴል 2 የአክምባሎ መስሪያ ማሽን Read More »

የላሜራ ማጠፊያ እና መጠቅለያ ማሽን | Sheet Metal Bead Rolling Machine

ጠንካራ፣ ብዙ ቦታ የማይዝ እና ለረጅም ጊዜ ማገልገል የሚችል ጥራት ያለው ማሽን። የእርስዎን የላሜራ ስራ ወደ አዲስ ደረጃ ያሳድጉ! ይህ ማሽን በጠንካራ መዋቅር የተሰራ እና ቀላል አሠራር ያለዉ ሲሆን ለማንኛውም የእጅ ወይም የኢንዱስትሪ ስራ ተስማሚ ነው። ዋና ባህሪያት በከባድ የብረት መዋቅር የተሰራ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንካሬ አለዉ፤እንደ ላሜራው አይነት የዳይ መጠኖቹ በምትፈልጉት መተካት እና መቀያየር የሚችሉ

የላሜራ ማጠፊያ እና መጠቅለያ ማሽን | Sheet Metal Bead Rolling Machine Read More »

የፍሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Liquid soap making machine

የሳሙና ምርቶች ለማቅረብ ላሰባችሁ እንዲሁም በዘርፉ ተሰማርታችሁ ቆይታችሁ ማስፋፋት ላሰባችሁ መልካም ዜና ይዘንላችሁ መተናል።በቤት ውስጥ ቆጣሪ የሚሰራ ቦታ ቆጣቢ በ1 ካሬ ላይ ብቻ አስቀምጥው በቂ ምርት የሚሰጥዎትን ማሽን አቅርበንላችኈል። ይህ ማሽን የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ሲሆን በጣም ቀላል የሆነ እና ባለሙያ ሳያስፈልግዎ እርስዎ መቆጣጠር የሚችሉት ቢፈልጉ በሱቅ አልያም በቤት ዉስጥ አምርተው ለገበያ ማቅረብ የሚያስችልዎትን የጊዜው

የፍሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Liquid soap making machine Read More »

ለፕላስቲክ ምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃ ማምረቻ ማሽን| Plastic Recycling Machine

ይዘንላችሁ የቀረብነው ማሽን 6ሜ በ 2ሜ በሆነ ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጠው ከአንድ ትልቅ ፋብሪካ እኩል ምርት እያመረቱ የሚያቀርቡበት ማሽን ነው። ያገለገሉ የፕላስቲክ ምርቶች ወደ ጥሬ እቃነት ለመመለስ የሚያስችል ሲሆን ማሽኑ በከፍተኛ ሙቀት አማካኝነት ፕላስቲኮችን እያቀለጠ እና በደቃቅ መልኩ እየፈጨ ወደ ጥሬ እቃነት የሚቀይር ነው። የዚህ ማሽን ሌላው የሚገርመው ልክ እንደሌሎቹ ማሽኖች ግብአት ከየት አገኛለው ብለው

ለፕላስቲክ ምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃ ማምረቻ ማሽን| Plastic Recycling Machine Read More »

የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽን| Teff, Wheat and Barley Thresher Machine

የጤፍ ፣ ስንዴ እና ገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንላቹ የቀረብን ሲሆን ከስንዴ መውቂያ ማሽን ለየት የሚያደርገው በቀላል መንገድ ወንፊቱን በመቀያየር ሶስቱንም የእህል ዘሮች የሚውቃ ማሽን ነው፤ታዲያ በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ አይሉም።ሌላኛው ነገር ማሽኑ የሚሰራው በናፍጣ እና ቤኒዚን ሲሆን 10 የፈረሰ ጉልበት ሲኖረዉ እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሀይልም መሰራት ይችላል። በቀን ደግሞ 10 ኩንታል የማምረት አቅም አለው እንዲሁም ለተለያዩ

የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽን| Teff, Wheat and Barley Thresher Machine Read More »

የስንዴ መውቂያ ማሽን| Wheat Thresher Machine

ይህ ማሽን በቀን 60 ኩንታል የማምረት አቅም ሲኖረው የሚያስፈልገውም 20 የፈረስ ጉልበት ነዉ።ማሽኑ በናፍጣ የሚሰራ ሲሆን በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ እና በቀላሉ በፈረስ ጋሪ መንቀሳቀስ እንዲችል ተደርጎ የተመረተ ማሽን ነው።ማሽኑ በውስጡ የሚያካትተው፦የማጣሪያ ወንፊት፤ገለባው በቀላሉ መውጣት እንዲችል 3 ማስወጫ የተገጠመለት ፤ከቦታ ቦታ መንቀሳቀሰ እንዲችል ደግሞ እግሩ ባለ አራት ጎማ ተደርጎ የተሰራ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ይህን ማሽን

የስንዴ መውቂያ ማሽን| Wheat Thresher Machine Read More »

የተለያዩ የእህል ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን | Sieving Machine

እንደ አዲስ ተሻሽሎ የ ቀረበው የእህል እና ተዛማጅ ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን እጅግ ዘመናዊ ፣ በቫይብሬተር እና ፋን ሲስተም የተሰራ ሲሆን እንደየምርታቸው እህሉን ከገለባው እና ቆሻሻው ለይቶ የሚያወጣ ነዉ። በተጨማሪም ከራሱ ጋር ተቀያሪ ወንፊት የተገጠመለት ዘመናዊ ማበጠሪያ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ማሽኑ የገብስ ቆሎ ፣ የባቄላ ክክ ፣ የአተር ክክ ፣ የሽንብራ ክክ እና ተዛማጅ ምርቶችን ማበጠር የሚችል

የተለያዩ የእህል ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን | Sieving Machine Read More »

Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን

ማሽኑ በትንሽ ቦታ ላይ ማለትም በ1 ካሬ ቦታ ላይ ብቻ በማስቀመጥ መስራት የሚችሉ ሲሆን ማሽኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንደ ( ሃይላንድ ፣ ጄሪካን ፣ ባልዲ እና መሰል ምርቶችን ) ከትንሽ ወይም ቀላል ከሚባሉት እስከ ጠንካራ የሚባሉት ድረስ ምንም ሳይበግረው መፍጨት የሚችል ሲሆን በሰዓት ከ41kg እስከ 100kg ፈጭቶ ያስረክበዎታል። ማሽኑ እንደአስፈላጊነቱ በሲንግል ወይም በ3ፌዝ ቆጣሪ

Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን Read More »