Uncategorized

🔧 ከሽያጭ በኋላ ለምርትዎ ቀጣይነት! | After-sales support for your product!

ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሞዴል 4 የደረቅ እና የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች የመለዋወጫ ዕቃዎችን አቅርበናል። ከሽያጭ በኋላም ለደንበኞቻችን ቀጣይነት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን።We have supplied spare parts for Ethiopian Red Cross Society Model 4 dry and liquid soap machines. We also provide continuous after-sales service to our customers. 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩንስልክ፡ +251114626173 /

🔧 ከሽያጭ በኋላ ለምርትዎ ቀጣይነት! | After-sales support for your product! Read More »

📏 የምህንድስና ልኬት | ENGINEERING MEASUREMENT

ከኢንጅነሪንግ ንድፍ እስከ ማሽኒንግ ትክክለኛ ልኬትና ጥንቃቄ የተሞላበት የመገጣጠም ሂደት የማሽን ክፍሎች በተገቢው ልኬት እንዲመረቱ፣ በተስማሚ ሁኔታ እንዲገጣጠሙ እና ማሽኑ በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲሰራ ያደርገዋል።From engineering drawings to machining, fitting and assembly, precise dimensional control ensures component compatibility, consistency, and reliable machine performance. 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

📏 የምህንድስና ልኬት | ENGINEERING MEASUREMENT Read More »

ከሀሳብ ወደ ምርት ከምርት ወደ ኢንዱስትሪ

ዘመናዊ የኢንጅነሪንግ ዲዛይኖችን በማዘጋጀት ማሽኖችን በሀገር ውስጥ በማምረት ለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ፈር ቀዳጅ ሚና እየተወጣን፣ ሀሳቦችን ወደ ምርት በመቀየር ወጣትና ተሰጥኦ ያላቸውን በተግባር በማብቃት ወደ ኢንዱስትሪው ዘርፍ በማስገባት ሀገራዊ ግዴታችንን እየተወጣን እንገኛለን። 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

ከሀሳብ ወደ ምርት ከምርት ወደ ኢንዱስትሪ Read More »

Safe Electrical Installation for Reliable Machine Performance

Safe Electrical Installation for Reliable Machine Performance At Hayle Engineering, every machine is equipped with a professionally engineered electrical control panel and automation system, installed by qualified electricians in accordance with safe electrical standards. Engineered for safe, reliable, and efficient operation, our electrical systems enhance operator safety, reduce the risk of accidents, maximize machine performance,

Safe Electrical Installation for Reliable Machine Performance Read More »

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም |Week-long Stay and Closing Ceremony

በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም |Week-long Stay and Closing Ceremony Read More »

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን | First day in made in Ethiopia Exhibition

አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር።በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን | First day in made in Ethiopia Exhibition Read More »

ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ የጤፍ፣የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖች

ወቅቱ መኸር እንደመሆኑ ለተለያዩ ሰብሎች መውቂያ የሚሆኑ ጉልበትዎን እና ጊዜዎን ቆጣቢ ፣ በአጭር ጊዜ ብዛት እና ጥራት ያለው ምርት የሚያስረክበዎትን የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖችን በጥራት አምርተን አቅርበንላችኋል። በማምረቻ ቦታችን በማንኛውም የስራ ሰአት በአካል መጎብኝትም ሆነ ዝግጁ የሆኑ ማሽኖችን መጫን ይችላሉ። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ የጤፍ፣የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖች Read More »