Uncategorized

Safe Electrical Installation for Reliable Machine Performance

Safe Electrical Installation for Reliable Machine Performance At Hayle Engineering, every machine is equipped with a professionally engineered electrical control panel and automation system, installed by qualified electricians in accordance with safe electrical standards. Engineered for safe, reliable, and efficient operation, our electrical systems enhance operator safety, reduce the risk of accidents, maximize machine performance,

Safe Electrical Installation for Reliable Machine Performance Read More »

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም |Week-long Stay and Closing Ceremony

በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም |Week-long Stay and Closing Ceremony Read More »

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን | First day in made in Ethiopia Exhibition

አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር።በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን | First day in made in Ethiopia Exhibition Read More »

ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ የጤፍ፣የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖች

ወቅቱ መኸር እንደመሆኑ ለተለያዩ ሰብሎች መውቂያ የሚሆኑ ጉልበትዎን እና ጊዜዎን ቆጣቢ ፣ በአጭር ጊዜ ብዛት እና ጥራት ያለው ምርት የሚያስረክበዎትን የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖችን በጥራት አምርተን አቅርበንላችኋል። በማምረቻ ቦታችን በማንኛውም የስራ ሰአት በአካል መጎብኝትም ሆነ ዝግጁ የሆኑ ማሽኖችን መጫን ይችላሉ። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ የጤፍ፣የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖች Read More »

አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን | Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine

ሙሉ በሙሉ በአውቶማቲክ የሚሰራ ማሽን ሲሆን ሽቦዎችን በማቃናት እና በመቁረጥ እንደ ፕላስቲክ ባልዲ መያዣ ፣ የእቃ መያዣ ሽቦዎችን እና ለተመሳሳይ አገልግሎት የሚውሉ ምርቶችን በጥራት ያመርታል።📞 +251114626173 /+251993934145

አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን | Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine Read More »

Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine | አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን

A fully automated, high-accuracy machine that processes any wire twisted or irregular by Straightening, Notching and Cutting for rapid, efficient production. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145

Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine | አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን Read More »

Model 2 Sheet Metal Spinning Machine | ሞዴል 2 የአክምባሎ መስሪያ ማሽን

We’ve upgraded our sheet metal spinning machine for higher precision, improved efficiency, and smoother operation. Explore the enhanced features designed to deliver even better performance for your production needs. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145

Model 2 Sheet Metal Spinning Machine | ሞዴል 2 የአክምባሎ መስሪያ ማሽን Read More »

የላሜራ ማጠፊያ እና መጠቅለያ ማሽን | Sheet Metal Bead Rolling Machine

ጠንካራ፣ ብዙ ቦታ የማይዝ እና ለረጅም ጊዜ ማገልገል የሚችል ጥራት ያለው ማሽን። የእርስዎን የላሜራ ስራ ወደ አዲስ ደረጃ ያሳድጉ! ይህ ማሽን በጠንካራ መዋቅር የተሰራ እና ቀላል አሠራር ያለዉ ሲሆን ለማንኛውም የእጅ ወይም የኢንዱስትሪ ስራ ተስማሚ ነው። ዋና ባህሪያት በከባድ የብረት መዋቅር የተሰራ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንካሬ አለዉ፤እንደ ላሜራው አይነት የዳይ መጠኖቹ በምትፈልጉት መተካት እና መቀያየር የሚችሉ

የላሜራ ማጠፊያ እና መጠቅለያ ማሽን | Sheet Metal Bead Rolling Machine Read More »