| ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሞዴል 4 የደረቅ እና የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች የመለዋወጫ ዕቃዎችን አቅርበናል። ከሽያጭ በኋላም ለደንበኞቻችን ቀጣይነት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን። We have supplied spare parts for Ethiopian Red Cross Society Model 4 dry and liquid soap machines. We also provide continuous after-sales service to our customers. 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 |







