News

ጥራታቸው በየጊዜው እየተሻሻሉ የቀረቡት የሳሙና ማሽኖቻችን ከአለን ልምድ በመነሳት ጥንካሬያቸው እና አስተማማኝነታቸውን ጠብቀው የደንበኞቻችንን ፍላጎት እና ህልም ለማሳካት ተመራጭ አድርጓቸዋል ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 ፣ 📞0118589954 በመደወል ማግኘት ይችላሉ #Hayle_engineering #Soap_Making_Machine #Ethiopia
የፕላስቲክ እቃዎችን ማምረቻ ማሽኖችን ይፈልጋሉ? ከትንሽ እስከ መካከለኛ ደረጃ ያሉ የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖችን ለማምረት  በደንበኞቻችንን ፍላጎት መሰረት በአዳዲስ መፍትሄዎች ቀርበናል። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 ፣ 📞0118589954 በመደወል ማግኘት ይችላሉ #Hayle_engineering #Plastic_Machines #Ethiopia