News
September 24, 2025
የስንዴ መውቂያ ማሽን| Wheat Thresher Machine
ይህ ማሽን በቀን 60 ኩንታል የማምረት አቅም ሲኖረው የሚያስፈልገውም 20 የፈረስ ጉልበት ነዉ።ማሽኑ በናፍጣ የሚሰራ ሲሆን በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ እና...
Read More →
September 22, 2025
የተለያዩ የእህል ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን | Sieving Machine
እንደ አዲስ ተሻሽሎ የ ቀረበው የእህል እና ተዛማጅ ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን እጅግ ዘመናዊ ፣ በቫይብሬተር እና ፋን ሲስተም የተሰራ ሲሆን እንደየምርታቸው እህሉን...
Read More →
September 20, 2025
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን
ማሽኑ በትንሽ ቦታ ላይ ማለትም በ1 ካሬ ቦታ ላይ ብቻ በማስቀመጥ መስራት የሚችሉ ሲሆን ማሽኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንደ ( ሃይላንድ...
Read More →
September 17, 2025
እንኳን አደረሳችሁ!
በዚህ አዲስ አመት አዳዲስ ማሽኖችን በጥንቃቄ አምርተን ለደንበኞቻችን ለማስረከብ ከመቸውም ጊዜ በላይ መዘጋጀታችን እንገልጻለን። እኛ ጋር ሲመጡ የተለያየ አይነት ማሽኖች ስቶክ ላይ...
Read More →
September 6, 2025
የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን | Hair oil and Vaseline production machine
የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ የሚገኘው ድርጅታችን ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ዛሬም በአይነቱ ልዩ የሆነ የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን ይዞልዎት ቀርቧል።...
Read More →
Industrial Machinery News
Machinery News in ethiopia
