gallery

September 22, 2025

የተለያዩ የእህል ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን | Sieving Machine

እንደ አዲስ ተሻሽሎ የ ቀረበው የእህል እና ተዛማጅ ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን እጅግ ዘመናዊ ፣ በቫይብሬተር እና ፋን ሲስተም የተሰራ ሲሆን እንደየምርታቸው እህሉን ከገለባው እና ቆሻሻው ለይቶ የሚያወጣ ነዉ። በተጨማሪም ከራሱ ጋር ተቀያሪ ወንፊት የተገጠመለት ዘመናዊ ማበጠሪያ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ማሽኑ የገብስ ቆሎ ፣ የባቄላ ክክ ፣ የአተር ክክ ፣ የሽንብራ ክክ እና ተዛማጅ ምርቶችን ማበጠር የሚችል...
View Article
የተለያዩ የእህል  ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን | Sieving Machine
View Image
የተለያዩ የእህል  ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን | Sieving Machine
View Image
September 20, 2025

Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን

ማሽኑ በትንሽ ቦታ ላይ ማለትም በ1 ካሬ ቦታ ላይ ብቻ በማስቀመጥ መስራት የሚችሉ ሲሆን ማሽኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንደ ( ሃይላንድ ፣ ጄሪካን ፣ ባልዲ እና መሰል ምርቶችን ) ከትንሽ ወይም ቀላል ከሚባሉት እስከ ጠንካራ የሚባሉት ድረስ ምንም ሳይበግረው መፍጨት የሚችል ሲሆን በሰዓት ከ41kg እስከ 100kg ፈጭቶ ያስረክበዎታል። ማሽኑ እንደአስፈላጊነቱ በሲንግል ወይም በ3ፌዝ ቆጣሪ...
View Article
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን
View Image
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን
View Image
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን
View Image
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን
View Image
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን
View Image
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን
View Image
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን
View Image
September 17, 2025

እንኳን አደረሳችሁ!

በዚህ አዲስ አመት አዳዲስ ማሽኖችን በጥንቃቄ አምርተን ለደንበኞቻችን ለማስረከብ ከመቸውም ጊዜ በላይ መዘጋጀታችን እንገልጻለን። እኛ ጋር ሲመጡ የተለያየ አይነት ማሽኖች ስቶክ ላይ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም በእርሶዎ ፍላጎት እና በመረጡት ዲዛይን ሰርተን እናስረክብዎታልን:: ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
View Article
እንኳን አደረሳችሁ!
View Image
እንኳን አደረሳችሁ!
View Image
እንኳን አደረሳችሁ!
View Image
እንኳን አደረሳችሁ!
View Image
September 6, 2025

የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን | Hair oil and Vaseline production machine

የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ የሚገኘው ድርጅታችን ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ዛሬም በአይነቱ ልዩ የሆነ የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን ይዞልዎት ቀርቧል። ታዲያ እርሶ የዚህ ማሽን ፍላጎት ካሎዎት ዘውትር በስራ ሰአት በቢሮአችን በመገኘት አልያም በስልክ ቁጥራችን ፡- 📞0114626173 | 0993934145 በመደወል የሚፈልጉትን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። Our company, Hayle Engineering, which is always on the lookout...
View Article
የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን | Hair oil and Vaseline production machine
View Image
የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን | Hair oil and Vaseline production machine
View Image
የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን | Hair oil and Vaseline production machine
View Image
banner 01
View Image
የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን | Hair oil and Vaseline production machine
View Image
image 02
View Image
image 01
View Image