gallery
March 27, 2026
የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም |Week-long Stay and Closing Ceremony
በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great...
March 7, 2026
የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን | First day in made in Ethiopia Exhibition
አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር።በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It...
December 5, 2025
ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ የጤፍ፣የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖች
ወቅቱ መኸር እንደመሆኑ ለተለያዩ ሰብሎች መውቂያ የሚሆኑ ጉልበትዎን እና ጊዜዎን ቆጣቢ ፣ በአጭር ጊዜ ብዛት እና ጥራት ያለው ምርት የሚያስረክበዎትን የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖችን በጥራት አምርተን አቅርበንላችኋል። በማምረቻ ቦታችን በማንኛውም የስራ ሰአት በአካል መጎብኝትም ሆነ ዝግጁ የሆኑ ማሽኖችን መጫን ይችላሉ። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
November 29, 2025
Hayle Engineering Design and Manufacturing Room
At Hayle Engineering, our Design and Manufacturing Engineers turn bold ideas into precision-built machines. Creativity, expertise, and quality all in one room. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145
