…ideas become a Product!


…experience for a functional reality!

…all hands-on work!


Our Latest News
Vbet Casino online no Brasil – jogue jogos online
Vbet Online Casino no Brasil oferece uma vasta seleção de jogos e promoções para atender às necessidades de todos os jogadores de cassino. O vbet-casino.com.br tornou-se rapidamente um dos principais cassinos online do país, devido ao seu excelente atendimento ao cliente e impressionante coleção de experiências de jogo excepcionais. Sem tempo de espera e sem downloads de software intrusivos, o Vbet permite que os jogadores acessem jogos de azar de qualidade premium em um instante. O VBet também leva o jogo responsável muito a sério, com inúmeras medidas implementadas para prevenir o vício em jogos de azar – outro fator que ajudou o Vbet a se tornar uma das marcas líderes no Brasil desde o lançamento no final do ano passado. A Vbet é a escolha perfeita para os fãs de cassinos brasileiros que procuram bônus fantásticos, enormes jackpots e uma excelente seleção de emocionantes jogos de cassino.
- ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ የጤፍ፣የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖች፡- ወቅቱ መኸር እንደመሆኑ ለተለያዩ ሰብሎች መውቂያ የሚሆኑ ጉልበትዎን እና ጊዜዎን ቆጣቢ ፣ በአጭር ጊዜ ብዛት እና ጥራት ያለው ምርት የሚያስረክበዎትን የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖችን በጥራት አምርተን አቅርበንላችኋል። በማምረቻ ቦታችን በማንኛውም የስራ ሰአት በአካል መጎብኝትም ሆነ ዝግጁ የሆኑ ማሽኖችን መጫን ይችላሉ። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
- Hayle Engineering Design and Manufacturing Room ፡- at Hayle Engineering, our Design and Manufacturing Engineers turn bold ideas into precision-built machines. Creativity, expertise, and quality all in one room. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145
- አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን | Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine፡- ሙሉ በሙሉ በአውቶማቲክ የሚሰራ ማሽን ሲሆን ሽቦዎችን በማቃናት እና በመቁረጥ እንደ ፕላስቲክ ባልዲ መያዣ ፣ የእቃ መያዣ ሽቦዎችን እና ለተመሳሳይ አገልግሎት የሚውሉ ምርቶችን በጥራት ያመርታል።📞 +251114626173 /+251993934145
- Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine | አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን፡- A fully automated, high-accuracy machine that processes any wire twisted or irregular by Straightening, Notching and Cutting for rapid, efficient production. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145
- Model 2 Sheet Metal Spinning Machine | ሞዴል 2 የአክምባሎ መስሪያ ማሽን: – We’ve upgraded our sheet metal spinning machine for higher precision, improved efficiency, and smoother operation. Explore the enhanced features designed to deliver even better performance for your production needs. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145
- የላሜራ ማጠፊያ እና መጠቅለያ ማሽን | Sheet Metal Bead Rolling Machine : ጠንካራ፣ ብዙ ቦታ የማይዝ እና ለረጅም ጊዜ ማገልገል የሚችል ጥራት ያለው ማሽን። የእርስዎን የላሜራ ስራ ወደ አዲስ ደረጃ ያሳድጉ! ይህ ማሽን በጠንካራ መዋቅር የተሰራ እና ቀላል አሠራር ያለዉ ሲሆን ለማንኛውም የእጅ ወይም የኢንዱስትሪ ስራ ተስማሚ ነው። ዋና ባህሪያት በከባድ የብረት መዋቅር የተሰራ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንካሬ አለዉ፤እንደ ላሜራው አይነት የዳይ መጠኖቹ በምትፈልጉት መተካት እና መቀያየር የሚችሉ ፤ በሞተር የሚሰራ ፤ ፍላት ሰርፌስ ያላቸው ላሜራዎችን ፤ የተለያዩ ጫፎችን እና ለማስዋቢያ ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ቅርጾችን ማውጣት የሚያስችል ፤ እስከ 2.5 ሚ.ሜ የሚሆን ብረት መቀበል የሚችል (በተለያየ መጠን የሚሰራ) ፤ ቀላል አቀማመጥ ያለዉ በመሆኑ ለማንኛዉም የስራ ቦታ ተስማሚ ። ለምን የኛን ማሽን ይመርጡታል? ምንም አይነት ክብደት ሳይጨምር የፓኔሉን ጥንካሬ ስለሚጨምር ፤ በማንኛዉም ጊዜ ትክክለኛ ውጤት ያለዉ ስራ ስለሚያቀርብልዎት ፤ በሀገር ውስጥ የተሰራ እና በቀላሉ የሚገጣጠም ስለሆነ ፤ በተለያዩ መጠኖች በትዕዛዝ መገኘት መቻሉ📞 +251993934145 / +251114626173
- የፍሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Liquid soap making machine:- የሳሙና ምርቶች ለማቅረብ ላሰባችሁ እንዲሁም በዘርፉ ተሰማርታችሁ ቆይታችሁ ማስፋፋት ላሰባችሁ መልካም ዜና ይዘንላችሁ መተናል።በቤት ውስጥ ቆጣሪ የሚሰራ ቦታ ቆጣቢ በ1 ካሬ ላይ ብቻ አስቀምጥው በቂ ምርት የሚሰጥዎትን ማሽን አቅርበንላችኈል። ይህ ማሽን የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ሲሆን በጣም ቀላል የሆነ እና ባለሙያ ሳያስፈልግዎ እርስዎ መቆጣጠር የሚችሉት ቢፈልጉ በሱቅ አልያም በቤት ዉስጥ አምርተው ለገበያ ማቅረብ የሚያስችልዎትን የጊዜው 1ኛ ተፈላጊ ማሽን እኛ ጋር ያገኙታል። ማሽኑ እንደ ምርጫዎ በፕላስቲክም ሆነ በስቴይንለስ ስቲል መሠራት የሚችል ሲሆን በተጨማሪም ለትልልቅ ኢንዱስትሪዎች በካፓሲቲ ትልቅ የሚባለውንም እኛው ጋር ያገኛሉ።ለበለጠ መረጃ ቃሊቲ በሚገኘዉ ማምረቻችን በመምጣት ወይም ደግሞ በስልክ ቁጥሮቻችን በመደውል በቂ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።ስልክ፦ 251114626173 /+251993934145
- ለፕላስቲክ ምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃ ማምረቻ ማሽን| Plastic Recycling Machine:- ይዘንላችሁ የቀረብነው ማሽን 6ሜ በ 2ሜ በሆነ ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጠው ከአንድ ትልቅ ፋብሪካ እኩል ምርት እያመረቱ የሚያቀርቡበት ማሽን ነው። ያገለገሉ የፕላስቲክ ምርቶች ወደ ጥሬ እቃነት ለመመለስ የሚያስችል ሲሆን ማሽኑ በከፍተኛ ሙቀት አማካኝነት ፕላስቲኮችን እያቀለጠ እና በደቃቅ መልኩ እየፈጨ ወደ ጥሬ እቃነት የሚቀይር ነው። የዚህ ማሽን ሌላው የሚገርመው ልክ እንደሌሎቹ ማሽኖች ግብአት ከየት አገኛለው ብለው አይጨነቁም ምክንያቱም የዚህ ማሽን ግብአት በዙሪያዎ ብዙ ሳይደክሙ በቅርብ የሚያገኙት ከተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲች ቁርጥራጮች (ልክ እንደ ጄሪካን፣ ባልዲ፣ ሃይላንድ እና የመሳሰሉት) ነው። እነዚህን የፕላስቲች ቁርጥራጮች ሲያስገቡለት እራሱ አቅልጦ በተለያየ ሳይዝ ቆራርጦ ለአዲስ ፕላስቲክ ማምረቻ ያቀርብልዎታል። የማምረት አቅሙም በሰአት እስከ 110kg ነው።በተጨማሪም የኖዝል ሞልድ ፍላጎትዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስቀየር ይችላሉ።ያስታውሱ ከእኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና እና የመለዋወጫ አቅርቦት ያገኛሉ።እንዲሁም የካፓሲቲ ምርጫዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስጨመር ይችላሉ። 251114626173 /+251993934145
- የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽን| Teff, Wheat and Barley Thresher Machine:- የጤፍ ፣ ስንዴ እና ገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንላቹ የቀረብን ሲሆን ከስንዴ መውቂያ ማሽን ለየት የሚያደርገው በቀላል መንገድ ወንፊቱን በመቀያየር ሶስቱንም የእህል ዘሮች የሚውቃ ማሽን ነው፤ታዲያ በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ አይሉም።ሌላኛው ነገር ማሽኑ የሚሰራው በናፍጣ እና ቤኒዚን ሲሆን 10 የፈረሰ ጉልበት ሲኖረዉ እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሀይልም መሰራት ይችላል። በቀን ደግሞ 10 ኩንታል የማምረት አቅም አለው እንዲሁም ለተለያዩ የአየር ንብረቶች ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ በመሆኑ እና አራት የጎማ እግሮች ስላሉት የትም ይዘውት ቢሄዱ ዳገት ቁልቁለት የማይበግረው ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል። ይህን ማሽን የት አገኛለሁ ካሉ ቃሊቲ በሚገኘዉ ማምረቻችን ይምጡ ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን ይድዉሉ።ስልክ፡+251114626173 /+251993934145
- የስንዴ መውቂያ ማሽን| Wheat Thresher Machine :- ይህ ማሽን በቀን 60 ኩንታል የማምረት አቅም ሲኖረው የሚያስፈልገውም 20 የፈረስ ጉልበት ነዉ።ማሽኑ በናፍጣ የሚሰራ ሲሆን በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ እና በቀላሉ በፈረስ ጋሪ መንቀሳቀስ እንዲችል ተደርጎ የተመረተ ማሽን ነው።ማሽኑ በውስጡ የሚያካትተው፦የማጣሪያ ወንፊት፤ገለባው በቀላሉ መውጣት እንዲችል 3 ማስወጫ የተገጠመለት ፤ከቦታ ቦታ መንቀሳቀሰ እንዲችል ደግሞ እግሩ ባለ አራት ጎማ ተደርጎ የተሰራ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ይህን ማሽን ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም ዘወትር በስራ ሰአት ወደ ቢሮችን ጎራ ይበሉ። ያስታውሱ ከኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና የሚያገኙ ሲሆን በተጨማሪም የማምረት አቅም ፍላጎትዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ከፍ አድርገው ማሰራት ይችላሉ።ስልክ፡ +251114626173 /+251993934145
























